“ቁጥር 7 ኢትዮጵያዊነት የሚበየንበት ክፍል ነው” – ፓስፖርት ለማግኘት የሚንገላቱ የትግራይ ተወላጆች
“ሌባ አይደለሁም፣ ትክክለኛ ማስረጃዎች ይዤ፣ ምንም ሳላጠፋ ነው የሄድኩት። እንዲህ መዋሸት፣ ፀጉሬን ቀይሬ መሄድ፣ መንገላታት አያስፈልገኝም ነበር” ይላል ከትግራይ ተወላጅ ቤተሰቦች መገኘቱ ፓስፖርት ለማውጣት ፈተና ያሳየው ናሆም ሰለሞን*።
ሙሉውን ሪፖርት ለማንበብ ይህንን የቢቢሲ ድህረ ገፅ ይጫኑ።