የብዕር ጦረኛ ያየ ሰው?

Poems

(በያሬድ ሑልፍ) –

 

የብዕር ጦረኛ
የንባብ መድፈኛ
የመፃፍ ታንከኛ
የስብዓዊ መብት ሞጎተኛ የጭቁኖች እረኛ
ለራሱ ሳይሳሳ ለኛ ጠቪቭ ብልሀተኛ
ማን ነው ይህ ቀማኛ የወስደው ከኛ
አበባን ባይን: ያየስው: በቃል: ላስታውስው: ንገረኝ ንገሪኝ
ቀን ሳይጨልምብኝ ልጏዝ ልንከራተት ልድረስ
በግርም ሆነ ፈረስ ሳይከፋቸው
ባረመዬ ምዳፍ
ስጋ ነፍሳቸው ሳይፈርስ::

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *