ኣባቱን ኣያውቅ
እናቱም እንደዝያ
የቆመበት መሬት ባእድ ሃገር
ማን ከማን ሳይለይ
የእትብት ልጅ ሳይል ባይቶዋር
ሲያስተናግድ ኣብሮ እንዲኖር
የፈረደበት እዳ
ተቀባይ እንግዳ::
ይህ ኣልብቃ ብሎ
የሸይጣን ልጅ ዲያብሎ፣
ባይቶዋር ትርክቱን ጀመረ
የሌሌ የዘር ሃረግ ዘጠኝ እየቆጠረ::
ኣባቱን ኣያውቅ
እናቱም እንደዛ
ማንነቱን ሲንዛዛ፤
የሂልና ቀውስ ሲበዛ::
የትብት ልጅ ብሎ የለ
ለእማኝም እንዳይኖር በእሳት እያቃጠለ
መሬቱም የኔ
በጃ ምድር ብሎ ኣገው
ሥሙንም ቀየረ::
መች ይጠግብና
በመስፋፋት የታወረ
ፊቱ ወደ ትግራይ ወለጋ
ሀረርም ኣዞረ::
እሱንም ቢሆንለት
መቸ ይቀርና ጁቢተር/Jupiter
የኔ ናት ከማለት::
ወይ ኣበሳ
ኣምላክ እጂን ሲነሳ
ተጠግቶ መኖር
ከዚህ የዱር እንስሳ፣
ነጥቆ መጮህ
የለመደ ስብስብ ኢጎሳ::
A stack of omnium-gatherum,
humuhumunukunukuapua’a
And acanthopterygian,
Drifting along looking for prey!
ተመስገን ከበደ