ሰው ሲጠግብ
መስመር ሲስት
ገንዘብ ሞልቶ ሳጥን ሲያስጥጨናንቅ
ታይቶ ተሰምቶ የማያቅ
ኣይነቱ ማይታወቅ
ብረት ሲታጠቅ
የጭን ገረድ ብዛት
በየተራ ሲያገላብጥ
ጫማውን የሚልሰው
ተጎንብሶ አፈር ሲግጥ
ሰው መሆኑን ረስቶ
ሳይውል ሳያድር
መለኮታዊ ነኝ ብሎ ኣንጋጦ ቁጭ
ከስው ኣቅም በላይ በቅጥ
ውጥን/project ይጀምራል ማገላበጥ::
ዓለም ስትጉላላ
መሪ ጠፍቶ የሚመራ መላ
ማን ኣለ ከኔ ሌላ
ፈጣሪን ወክሎ ሚሰራ
እርካቡን ጨብጦ ዛያዘግም ወደሃላ
ሃገርዋን ከጨለማ ጎትቶ
ኣናሳ ዘር የዓይን ጉድፍ
ኣሽቀንጥሮ
ጠራርጎ ኣጥፍቶ
ብርሃን የሚያበራ
ማን ኣለ ካለ ዓማራ
ደም ማፅዳት ግድ ነው
እንክርዳድ ከስንደው
ኣረሙ ከሜዳው
ይህን ሃቅ ላላወቀው
በጠራራ ፀሃይ ላንቀላፋው
ሸክም ነው እሱም እንሸነው:
እኔ ፈጣሪም የሚለው::
በዚህ የማይስማማ
ጠላት የኢትዩጽያ ማማ::
ተመስገን ኸበደ