እንደ ኣባቱ ቅድመ ኣያቱ
ምንቀኝነት ስር የሰደደ ካኝጀቱ
ቢንቅሉት ቢነቅሉት በከንቱ
እንደነቀርሳ ብዛቱ
የለው መድሃኒቱ
ሲሰራጭ እስከ ኣናቱ
ላይቀር መሞቱ
ኣዳከመው ከስልቱ
ዘመድ ጎረቤቱ::
እንደ ኣባቱ ቅድመ ኣያቱ
ወተት ሲሉት ላንጀቱ
የስው ደም ፍላጎቱ
ሱሱ ኣድናቆቱ
ጠጥቶ የማይረካ
ብልቱ ቢለጠጥ መሬት እስኪነካ
በተለይ በተለይ
ደሙ ሲሆን የትግራዋይ
ከእንቅልፉ ሚባንን ቁሞ ሲሄድ ሲያይ::
እንደ ኣባቱ ቅድመ ኣያቱ
እንዳምናውዘንድሮ
ሲፎክር ሲሸልል
እስኪ ስነጠቅ ጉሮሮ:
ውሸት ከእግር እስከራስ
ጀንጅኖ የሃቅ ካባ ልብስ
የስው መሬት የራሴ
ከሕዝቦች በላይ እኔው እደራሴ:
ቓንቓየ የሙሴ
ይነገር በሓጎስ-ና-ፈይሳ ደምሴ:
እንዴት ብደፈር ይታጠፍ ምላሴ
የወፍ ቓንቓ ይወራ ኣዳራሼ:
እንደ ኣባቱ ቅድመ ኣያቱ
ጠንቓይ መተተኛ
በህልም ዓለም የሚዋዥቅ
የትርምስ እረኛ
የእድገት ቁራኛ
የድንቁርና መጫኛ
ተኝቶ ማያስተኛ:
እንደግመል ሽንት
ወደ ሃላ ሚጎተት:
ኣለ መታደል የዝች ዓለም ነገር
ከዚህ ኣውሬ ጎን ደንበር መፈጠር::
እንደኣባቱ ቅድመ ኣያቱ
ቀናተኛ ኣንደበቱ
ሰው የስራው በጉልበቱ
በፈጠረው ጭንቅላቱ
ዘርፎ ነጥቆ ማካበቱ
የኔው ነው ከማለት ብልጥልጥ
ኣስካባጭ
ዓይነ ደረቅ
ሃፍረትን የማያቅ::
እጅ የለው ጭንቅላት
ቢመክሩት ቢያስተምሩት
ተምዘግዝጎ እንደ ግመል ሺንት
ወደሃላ ሚጎተት::
ኣለ መታደል የዝች ዓለም ነገር
ከዚህ ኣውሬ ጎን ደንበር መፈጠር::
ግጦ ግጦ ማይጠግብ
ጠጥቶ ማይረካ
ሰው ኣይሉት መንጋ
እንደ ዘንዶ ተጠምጥሞ ኣንገት
የሚጠብቅ የህያውያን ሞት::
ተመስገን ከበደ