ጋዜጠኛ ያየስው?
(ቅድመ ህትመት 7/7/21 http://togoruba.org/togoruba1964/mainTogorubamap/mainMap/headingMap/2021/0807YH21-01PA.pdf)
የብዕር ጦረኛ
የንባብ መድፈኛ
የመፃፍ ታንከኛ
የስብዓዊ መብት ሞጎተኛ
የጭቁኖች እረኛ
ለራሱ ሳይሳሳ ለኛ
ጠቢብ ብልሀተኛ
ማን ነው ይህ ቀማኛ
የወስደው ከኛ
ጋዜጠኛ ኣበበ፣ ያየስው:
በቃል፣ ላስታውስው::
ንገረኝ : ንገሪኝ
ቀን ሳይጨልምብኝ
ልጔዝ ልንከራተት
ልድረስ;
በግርም ሆነ ፈረስ
ሳይከፋቸው
ባኣረመንየው መዳፍ
ስጋ ነፍሳቸው ሳይፈርስ
ያሬድ ሑልፍ